YEGNA_PHOTO Telegram 1966
(:~

ያቺ ቀን ...

ቀንዎ ከ ብዙ ቀናቶች መሀል ትመጣለች የዛን ቀን እኔ አልኖርም የዛኑ ቀን ብዙ ሰው ያዝናል የት ሄደ የት ሄዶ ነው ብሎ ሚጠይቅም ይበዛል እኔ ግን ለዘላለም ላልመለስ እሄዳለሁ ....

ያቺ ቀን ...

የማፈቅራትንም ሴት የልጄ እናት ትሆናለች ብዬ ማስባትንም አፈቅርሻለሁ እስከመጨረሻውም ሳልላት ምንም ሳልናገር ጥያት እሄዳለሁ እሷም ግን ታዝናለች ለምን ምንም ሳይለኝ አንዴም ሳላየው ትላለች ያኔ ግን እኔ ላልመለስ ሄጃለሁ ... የት እንደምሄድ አላውቅም ብቻ ላልመለስ ወደ እሩቅ ለዘልአለም እሄዳለሁ አሁን ላይ ሳስበው አብዝቼ የማዝንባት እናም አብዝተው የሚያዝኑብኝን የሚታይባት  ምናልባት እሷ ቀን ናት ...

ያቺ ቀን ...

ለምን እንደዚ ሆነ የምለውም የዛን ቀን መልስ አገኝበት ይሆናል እየኖርኩ ነው ባልኩበት ወቅትም መልስ ያላገኘሁባቸው ጥያቄዎች የዛን ቀን መልስ አገኝ ይሆናል ... ለመልሱ ብጓጓም ያቺ ቀን መጠበቅ ግድ ይላል ...

ያቺ ቀን ...

የት ልሄድ ነው ምንስ ፈልጌ እናንተን ጠልቼ ወይስ በቅታችሁኝ ፍቅሬን ለማን ትቼ ማን አላትስ ያለኔ አበባዬ ካለኔ እኮ ሰው አትሆንም ... መሄዴን ግን ማቆም አልችልም ቢደክምህም የ ሂወት ጉዞ መጨረስ ግድ ይላል .... ፈጣሪ ከ ክፉ ይጠብቃችሁ 🙏

noha

tgoop.com/yegna_photo/1966
Create:
Last Update:

BY የኔ ብቻ ❤️

Share with your friend now:
tgoop.com/yegna_photo/1966

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Invite up to 200 users from your contacts to join your channel Select “New Channel” 4How to customize a Telegram channel? Administrators Telegram channels enable users to broadcast messages to multiple users simultaneously. Like on social media, users need to subscribe to your channel to get access to your content published by one or more administrators.
from us

Telegram የኔ ብቻ ❤️
FROM American