tgoop.com/yourstressfreezone/360
Create:
Last Update:
Last Update:
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
እድሜ መጨመራችን ከአስተሳሰባችን ማደግ ጋር አብሮ ሲቀየር ካላገኘነው የእድሜያችን ቁጥር እንጂ እኛ አላደግንም!... አምና እንቅፋት ሆነው ላስቸገሩን ችግሮች ዛሬም ድረስ መፍትሄ መስጠት ካልቻልን መፍትሄ እንኳን ባንሰጥ የመፍትሄውን መንገዶች መጏዝ ካልጀመርን እመኑኝ አሁንም አላደግንም አልኖርንም!... ትላንት ፍላጎታችን ለነበሩ ነገሮች ዛሬም ድረስ ፍላጎታችን እንደሆኑ ካሉ ነገም ፍላጎት ሆነውብን እንዳይቀሩ ዛሬ ጀምረን ለነሱ መስራት መጀምር አለብን ... ሁሉም ሰው ይገባኛል ብሎ የመረጠውን ህይወት እየኖረ ነው :: ታድያ እኔ, አንተ እና አንቺስ??? ምን ይገባናል ትላላችሁ? ... ይገባኛል የምንለውን መርጠን መኖር የእኛ ድርሻ ነው::
መልካም ቀን!
📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::
ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮
BY የኛ ለምን⁉️
![](https://photo2.tgoop.com/u/cdn4.cdn-telegram.org/file/ByOKzSqRll4z7R8u6Kf9PY9v7t4JNz2rlZ99OW6MZmnPv-0UNoArZ7FPv-ov4TEIXdOnfg1MeB9RusmZ9bB8dXy91MPX6RPkoqgI3oCskGx_JFDZw05WcTTRZQ247yEsPng5Pci0XfH0mKkTdi9tK9vgg-TnKo-WRXvMNYDeSQchxmCUYIQzWu3vVK2wY0JK0a5Ityn5SMNphS_JQl-esASmJaiL6NddyI33BMKxe_TSsYCs9Y9K13V78NuPFH09WppEEffrOfRrW4ZBoiwcimjpA9HUlj54yz_us3vQo_DQFHPgJBZ-i-Q0Xs2Xz6K2l-kHFsY8QkGNLi4_AQAeSQ.jpg)
Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/360