YOURSTRESSFREEZONE Telegram 364
🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️

ግብ አለኝ ብለህ ታስባለህ?... ጎበዝ... ለግብህስ እየለፋህ ነው?... በጣም ጥሩ... የሄድክበት መንገድ ልክ ሳይሆን ቀርቶ ያሰብከውን ውጤት ባታመጣስ?... ግብህ ልክ እንዳልሆነ ይሰማሃል?እኔ በቃ አይሆንልኝም ብለህ እንድታስብ ያደርግሃል? የማይነጋ ሚመስል ጨለማ ይወርሃል? ቤትህን ዘግተህ አለም በቃኝ ያሰኝሃል?.... የመሻትን መኖር ለማሰብ የሚደረግ ትግል ሁሉ እነዚን እና መሰል ስሜቶች ማስተናገድ ይጠይቃል:: የምትፈልገው ቦታ ለመድረስ ምን ያህል ትዕግስት እና ቁርጠኝነት እንዳለህ ለማወቅ ይፈትንሃል:: ... ብቻህን አይደለህም ስኬትን የሚሹ ሁሉ የሚያልፉበት የስሜት ጉዞ ነው:: አይዞህ, በርታ, ከትላንት ጉዞህ የተማርከውን ትምህርት ይዘህ መንገድ ቀይር እንጂ ችግሩን ወደ አንተ አልያም ወደ ግብህ አትውሰድ! ሰዐት ሲበላሽ ባትሪው እንጂ ሰዐቱ አይቀየርም:: ምክንያቱም ለመበላሸቱ ምክንያት የሆነው ባትሪው ስለሆነ... አንተም መቀየር ያለብህ ያልተሳካበትም መንገድህን እንጂ ግብህን ወይም ራስህን አይደለም!

መልካም ምሽት!

📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️🗯️

tgoop.com/yourstressfreezone/364
Create:
Last Update:

BY የኛ ለምን⁉️

Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/364

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) On Tuesday, some local media outlets included Sing Tao Daily cited sources as saying the Hong Kong government was considering restricting access to Telegram. Privacy Commissioner for Personal Data Ada Chung told to the Legislative Council on Monday that government officials, police and lawmakers remain the targets of “doxxing” despite a privacy law amendment last year that criminalised the malicious disclosure of personal information. Ng Man-ho, a 27-year-old computer technician, was convicted last month of seven counts of incitement charges after he made use of the 100,000-member Chinese-language channel that he runs and manages to post "seditious messages," which had been shut down since August 2020. In 2018, Telegram’s audience reached 200 million people, with 500,000 new users joining the messenger every day. It was launched for iOS on 14 August 2013 and Android on 20 October 2013. Select “New Channel”
from us

Telegram የኛ ለምን⁉️
FROM American