YOURSTRESSFREEZONE Telegram 371
🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

አንዳንዴ የጠየቅከው ሁሉ አይሰጥህም :: የተመኘኸው ሁሉ ያንተ አይሆንም :: መሆን ያለበትን እና የሚገባህን ግን ይሰጥሃል:: ከፍላጎትህ በላይ የሚያስፈልግህን ያውቃልና ወይ ምላሹን ያዘገያል አልያ የጠየከውን ይነፍግሃል:: የእሱ አድራጊነት በፈለገውም ቢሆን አይጠየቅም ያንተ ባርነት ግን ባልተሳካው ፍላጎትህና የተነፈግክ በመሰለህ ነገር ላይ ይፈተናል ... ትዕግስት ታጣለህ... ህይወትህ ላይ ስለሚሆነው ሁሉ ነገር ምክንያቱን አለማወቅህ ለምን ያሰኝሃል:: ግን እመነኝ ሁሉንም አዋቂ የሆነው ጌታ ስላንተ የተሻለ ስለሚያውቅ ለእርሱ መተውህ ለጥያቄህ ምላሽ መሆን ይችላል:: ... ሞክረው ታርፍበታለህ!

መልካም ቀን!

📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎊

tgoop.com/yourstressfreezone/371
Create:
Last Update:

BY የኛ ለምን⁉️

Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/371

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to create a business channel on Telegram? (Tutorial) The visual aspect of channels is very critical. In fact, design is the first thing that a potential subscriber pays attention to, even though unconsciously. The court said the defendant had also incited people to commit public nuisance, with messages calling on them to take part in rallies and demonstrations including at Hong Kong International Airport, to block roads and to paralyse the public transportation system. Various forms of protest promoted on the messaging platform included general strikes, lunchtime protests and silent sit-ins. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? To view your bio, click the Menu icon and select “View channel info.”
from us

Telegram የኛ ለምን⁉️
FROM American