YOURSTRESSFREEZONE Telegram 373
🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

ሁሉንም ነገር ባንተ እውቀት ልክ ለመመዘን አትሞክር:: በተለይ ደግሞ ስሜትን ... ያወቅከው የሚመስልህን ነገር ሁሉ ታውቃለህ ማለት አይደለም :: አንተ የምታውቀው ራስ ምታት ሌላው ሰው ከሚታመመው ራስ ምታት ጋር ተመሳሳይ እንደሆነ አስበህ “ደግሞ ለራስምታት” አትበል ... ሁሉም በየራሱ ክብደት አለው:: የአንተ እውቀት ስፋት ትንሽ መሆኑን መረዳት ከፈለክ የሰማይን ከፍታ የምታስበበትን ጥግ መለስ ብለህ ተመልከት ... በየቀኑ ምታየው ስለርቀቱ ግን ያለህ አእምሮኣዊ ምስል በምታውቀው የከፍታ ርቀት ብቻ የተሳለ እንጂ በየቀኑ እንደመመልከትህ እርግጥ ያልሆነ ... አለማወቅህ የዚን ያህል ነው!

መልካም ጁምዐ!

📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋🦋

tgoop.com/yourstressfreezone/373
Create:
Last Update:

BY የኛ ለምን⁉️

Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/373

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Your posting frequency depends on the topic of your channel. If you have a news channel, it’s OK to publish new content every day (or even every hour). For other industries, stick with 2-3 large posts a week. On June 7, Perekopsky met with Brazilian President Jair Bolsonaro, an avid user of the platform. According to the firm's VP, the main subject of the meeting was "freedom of expression." 2How to set up a Telegram channel? (A step-by-step tutorial) As the broader market downturn continues, yelling online has become the crypto trader’s latest coping mechanism after the rise of Goblintown Ethereum NFTs at the end of May and beginning of June, where holders made incoherent groaning sounds and role-played as urine-loving goblin creatures in late-night Twitter Spaces. The initiatives announced by Perekopsky include monitoring the content in groups. According to the executive, posts identified as lacking context or as containing false information will be flagged as a potential source of disinformation. The content is then forwarded to Telegram's fact-checking channels for analysis and subsequent publication of verified information.
from us

Telegram የኛ ለምን⁉️
FROM American