YOURSTRESSFREEZONE Telegram 376
🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮

አባታቸው እጅጉን ጠጪ የነበረ ሁለት ወንድማማቾች ነበሩ ይባላል:: አንደኛው የአባቱን ጠጪ መሆን ያደረሰባቸውን ቀውስ በማየት መጠጥን አምርሮ ጠላ በደረሰበት ላይደርስ ምሎ ህይወቱን በጥሩ ሁኔታ እየመራ ይገኛል :: ሌላኛው ደግሞ የአባቱን ሁኔታ በመድገም ቁጭ እንደአባቱ ጠጪ ሆኖ አረፈው ህይወቱንም የአባቱን ፈለግ ተከትሎ እየመራ ይገኛል:: ... ሁለቱም ወንድማማቾች ያደጉበት መንገድ ተመሳሳይ ቢሆንም በህይወት መንገድ ምርጫቸው ግን ተለያይተዋል:: ትላንት ከመጣንበት ሁኔታ በላይ ዛሬ የምንመርጠው ምርጫ ህይወታችንን ማቃናትም ማበላሸትም ይችላል:: ... የተሰጠንን መቀበል አልያም የመረጥነውን መውሰድ ... ለዚህም ይመስለኛል ህይወት የምርጫ ጉዳይ ነው የሚባለው!

መልካም ቀን!

📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮🔮

tgoop.com/yourstressfreezone/376
Create:
Last Update:

BY የኛ ለምን⁉️

Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/376

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Telegram message that reads: "Bear Market Screaming Therapy Group. You are only allowed to send screaming voice notes. Everything else = BAN. Text pics, videos, stickers, gif = BAN. Anything other than screaming = BAN. You think you are smart = BAN. Activate up to 20 bots A few years ago, you had to use a special bot to run a poll on Telegram. Now you can easily do that yourself in two clicks. Hit the Menu icon and select “Create Poll.” Write your question and add up to 10 options. Running polls is a powerful strategy for getting feedback from your audience. If you’re considering the possibility of modifying your channel in any way, be sure to ask your subscribers’ opinions first. Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them. The Channel name and bio must be no more than 255 characters long
from us

Telegram የኛ ለምን⁉️
FROM American