YOURSTRESSFREEZONE Telegram 378
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

የት እንዳለህ እስካላወቅክ ድረስ ወዴት የሚለውን ጥያቄ መልስ ማግኘት ይከብድሃል:: ምክንያቱም የምትፈልግበት መድረስ የምትችለው ካለህበት ተነስተህ ስለሆነ... አሁን ያለህበትን ካመንክ መሆን ለምትፈልገው የሚጠበቅብህን ትግል ለማድረግ ራስህን ታዘጋጀዋለህ ... አልያ ግን ፍላጎቶችህን ሁሉ ቆንጆ ህልም አድርገህ ታስቀራቸዋለህ ... እናም ምን ልልህ ነው መሄድ ከምትፈልግበት አንፃር አሁን ያለውን ማንነትህን እውነት አብጥረህ ካጠናህ የምትሄድበትን አማራጭ ማግኘትህ አይቀርምና ያለህበትን ፈትሽ ለማለት ነው::

መልካም ቀን!

📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

tgoop.com/yourstressfreezone/378
Create:
Last Update:

BY የኛ ለምን⁉️

Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/378

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Ng, who had pleaded not guilty to all charges, had been detained for more than 20 months. His channel was said to have contained around 120 messages and photos that incited others to vandalise pro-government shops and commit criminal damage targeting police stations. The channel also called on people to turn out for illegal assemblies and listed the things that participants should bring along with them, showing prior planning was in the works for riots. The messages also incited people to hurl toxic gas bombs at police and MTR stations, he added. Don’t publish new content at nighttime. Since not all users disable notifications for the night, you risk inadvertently disturbing them. Each account can create up to 10 public channels
from us

Telegram የኛ ለምን⁉️
FROM American