YOURSTRESSFREEZONE Telegram 379
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

የዛሬ ሁነቶች ትርጉም ሚገባህ ስትሻገረው ነው... ተወሰዱብኝ አልያም አጣኇቸው ብለህ የምትላቸው ነገሮች ሁሉ መካሻው ምን እንደሆነ ምትረዳው ምትኩ ሲሰጥህ ነው:: ... ኸድር ነፍሱን ያጠፉት ልጅ በተሻለ አዛኝ ልጅ ሊተካ ባይሆን ባልተወሰደ ነበር:: መርከቢቷም ባትነወር በንጉሱ ትቀማ ነበር:: ... እናም ምን ልልህ ነው ዛሬ ማጣት የሆኑ ጉዳዬችህ ሁሉ ለተሻሉ ማግኘቶች እንደሆኑ እርግጠኛ ሁን! ማጣትን ማስተናገድ ቀላል ነው እያልኩህ አይደለም ግን ቢሆንም የተሻለው እየመጣ እንደሆነ በማሰብ ተፅናና ... ላንቺም ነው እሺ!

መልካም ምሽት!

📍 @yourstressfreezone
ይግቡ ቤተሰብ እንሁን ያማረ ነገን እንፍጠር::

ለሀሳብ አስተያየቶ @stressfreezonebot መጠቀም ይችላሉ::

🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

tgoop.com/yourstressfreezone/379
Create:
Last Update:

BY የኛ ለምን⁉️

Share with your friend now:
tgoop.com/yourstressfreezone/379

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

Matt Hussey, editorial director at NEAR Protocol also responded to this news with “#meIRL”. Just as you search “Bear Market Screaming” in Telegram, you will see a Pepe frog yelling as the group’s featured image. How to Create a Private or Public Channel on Telegram? Telegram channels fall into two types: The best encrypted messaging apps In the next window, choose the type of your channel. If you want your channel to be public, you need to develop a link for it. In the screenshot below, it’s ”/catmarketing.” If your selected link is unavailable, you’ll need to suggest another option.
from us

Telegram የኛ ለምን⁉️
FROM American