Z_BISHARA Telegram 805
[…አንተ የኔ አሏህ 1…]

ፍቅርህ ብርሓናማ ነው! በ’ኛ አድማስ ላይ የተጋረደው ድቅድቅ ፅልምት ባሻገር ኃያል፣አሸናፊው፣እና ንጉሱ የሆንከው አሏሃችን ያንተ ህያው ብርኃን አለ።ወደ’ኛ የሚወነጨፈው ፍቅርህ በሩሓችን ላይ ደማቅ መንፈሳዊ ሕያው ብርሓንን ያኖራል። የኑር ብራቅህን ወደ ባዶው እኛነታችን ሰንዝረህ እንድናስብህ አደልከን። መድረስ ወዳንተው ነው፣ ማድረስም ያንተ ነው።አላህዬ☺️
እኛም…አሰብንህና ደግሞ…ካንተ ውጪ ላለ ለሁሉም ነገር ምንም ግድ አጣን

የወደቅንበትን፣የባዘንንበትን የስቃይ አረንቋ ዘንግተን ፍካት በልባችን ተሞላ።አንተን በማሰብ ውስጥ ተጠመድን። እኛማ በምን አቅማችን…! አንተው አሰብኸን ኣሳሰብኸንም፣ እንድናስብህ ኣደረግኸን። ልታድነን ስትፈልግ።ከዚያ በኃላ…አንተ ፈቅደህ፣በኛ ላይ እንዲሆን የሻኸው ሁሉ እንዲጣፍጠን ሆነ። በሁሉም መከራ ውስጥ ጥበብህ…ፍቅር ውዴታህ አዛኝነትህ ይታየን ጀመር።እናም ያኔ ስለ ሁሉም ነገር ግድ የለንም። ግድ የሚሰጠን "አሏህ…አሏህ" ማለት ሆነ!

الله…!💚

tgoop.com/z_bishara/805
Create:
Last Update:

BY የቢሻራው በር✍

Share with your friend now:
tgoop.com/z_bishara/805

View MORE
Open in Telegram

Telegram News

Date: |

While the character limit is 255, try to fit into 200 characters. This way, users will be able to take in your text fast and efficiently. Reveal the essence of your channel and provide contact information. For example, you can add a bot name, link to your pricing plans, etc. Unlimited number of subscribers per channel The group also hosted discussions on committing arson, Judge Hui said, including setting roadblocks on fire, hurling petrol bombs at police stations and teaching people to make such weapons. The conversation linked to arson went on for two to three months, Hui said. During a meeting with the president of the Supreme Electoral Court (TSE) on June 6, Telegram's Vice President Ilya Perekopsky announced the initiatives. According to the executive, Brazil is the first country in the world where Telegram is introducing the features, which could be expanded to other countries facing threats to democracy through the dissemination of false content. Choose quality over quantity. Remember that one high-quality post is better than five short publications of questionable value.
from us

Telegram የቢሻራው በር✍
FROM American